Your trusted partner for driving license training. Best driving school in Addis Ababa, Ethiopia.
Contact Usረቂቅ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ በ 2002 ተመሠረት ሲሆን በ2012 አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን በሰጠው እውቅና ቶፕ 20 በመግባት የትራፊክ ኣደጋ ያደረሱ መንጃ ፍቃዳቸው የታገደባቸው አና መንጃ ፍቃዳቸው እድሳት ቀን ያለፈባቸው ተሃድሶ እንድንሰጥ
እንድናስተምር የተፈቀደልን ሲሆን በመቀጠል በ2014 ኣ/ም አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን ባስቀመጠው ቶፕ 15 ሞደል ተብለን ተመርተናል የዋንጫ አና የሜዳልያ ተሸላሚ ሆነናል።።
በሁሉም በህገሪቱ ክፍል ያለዉን የትራፊክ እደጋን በመቀነስ በብቃትና በመልካም ስነ ምግባር የታነፁ አሽከርካሪዎች ማፍራት ነዉ። አገር አቀፍ ጥራትና ደረጃዉን የተጠበቀ የማሽከርከር የስልጠና አገልግሎት መስጠት ድርጅቱ ብቃቱን ለማሳደግ ፣በዘርፈ የትምህርት የስልጠና ስራዎችን ማከናወን
በማሽከርከር የበለፀገ ሀብረተሰብ በመገንባት አሰልጣኞች በሚያመች መንገድ ደረጃዉን በጠበቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ግልፅ ቀልጣፋ እና ጥራት ያለዉ አገልግሎት መስጠት ነዉ።
auto driving training.
Specialized Derek 1 training courses.
Expert Hezeb 1 driving lessons.
Duration: Monday–Saturday (6 days a week)
Working Hours: Mon 8:00 a.m.–5:30 p.m., Sat: 8:00 a.m.–3:00 p.m.
Class Schedule:
Training Schedule: From 7am to 5pm
"Rekike Driving Center provided excellent training. The instructors were patient and professional. I passed my test on the first try!"
- Amina T., Addis Ababa"Highly recommend! The lessons were comprehensive and the staff was very supportive throughout the process."
- Daniel K., Addis Ababa"Great experience! They made learning to drive fun and stress-free. Thank you for helping me get my license."
- Sara M., Addis AbabaAddresses: NO 1- Bole Bulbula Abbay Bank, Addis Ababa
NO 2- 6 Kilo Oromia Bank, Addis Ababa
አድራሻ፦ ቁ.1. ቦሌ ቡልቡላ አባይ ባንክ አዲስ አበባ
ቁ.2፦6 ኪሎ ኦሮሚያ ባንክ አዲስ አበባ
Phone: 0911214929/0921335133 0930363838